Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ቴሌቪዥን ፣ ራዲዮ ፣ ማቀዝቀዣ ፣ ሞባይል እና ሌሎችም የኤሌክትሪክ እቃዎች አገልግሎታቸውን ከጨረሱ በኋላ በየመጋዘኑ ተከምረው በየቦታው ተጥለው ይታያሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:52
የኤሌክትሪክ ፍጆታ ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:13
27
ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ኪሳራ ገጥሟቸው ቢወድቁ ለገንዘብ አስቀማጮች እስከ መቶ ሺህ ብር በኢንሹራንስ እንደሚከፈል ዛሬም ብዙ ሰዎች አያውቁም ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:04
የኢትዮጵያ ኤክስፖርተሮች በየጊዜው የሚያነሱትን የጭነት ኮንቴነር ችግር ለመፍታት ኢትዮጵያ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ከ100 ሺህ በላይ ተጨማሪ ኮንቴነሮችን ትገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:16
ኢትዮጵያ ልክ እንዳለፉት አመታት ሁሉ ዘንድሮም የእርስ በእርስ ግጭቶች ሳይቆሙ የዛሬ ዓመት አዲስ ብለ የተቀበለቸውን 2018 አሮጌ ብላ ልትሸኝ ሁለት ቀናት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:52
በተለይ በከተሞች ለገበያ የሚቀርብ ወተት ለአፍላቶክሲን እና ለተለያየ እክል የተጋለጠ መሆኑ ሲነገር ቆይቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:30
በዓልን አስታከው ህገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ እና ምርቶችን ደብቀው እጥረት በሚፈጥሩ ሰዎች ላይ ከፌዴራል እስከ ወረዳ ባለ የንግድ መዋቅር ጥብቅ ቁጥጥር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
3:49
ክልሎች በየአመቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃን ለማጋራት በጀት ይይዛሉ ፤ በዚህ አመትስ ምን ያህሉ በጀታቸውን በትክክል ተጠቅመው ለነዋሪዎቻቸው ንፁህ የመጠጥ ውሀ አቅር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:49
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምንት በብሔራዊ ባንክ እና በአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:09
የHIV ኤድስ በደማቸው የሚገኙንና የመድሃኒት አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች ድጋፍና እንክብካቤ ያገኙ የነበሩ ሰዎች ከስርቱ አየወጡ የበሽታውን ስርጭጥ አንዲባበስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:38
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዓለም አቀፍ ገበያ በላይ እስከ 15 በመቶ ማበረታቻ ሰጥቶ ወርቅ እየገዛ ለውጪ ገበያ በማቅረቡ የውጭ ምንዛሬ ክምችቱ ከፍተኛ ጭማሪ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:30
አርሶ አደሩ አገሪቱን የመመገብ አቅም ቢኖረውም፣ የተረጋጋ የገበያ ዋስትና ማጣትና የፖሊሲ ማዕቀፉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:38
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አሁን ካለበት የእቃ ማጓጓዝ ስራ አልፎ እንደ አዞማን፣ ዲኤችኤል እና ፌዴክስ ያሉ አለምአቀፍ ኩባንያዎችን ተርታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:21
አሽከርካሪዎችም ከተፈቀደው የሰው ቁጥር በላይ ጭነው ከተገኙ የትራፊክ ቅጣት ይጠብቃቸዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:02
የሀሳቡ ደጋፊዎች ምን ይላሉ ተቃዋሚዎቹስ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:00
5
የተሽከርካሪ አደጋ ከሚከሰትባቸው ምክንያቶች ከተሽከርካሪው አቅም በላይ መጫን አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:04
ሰርተው ለመቀየር ፣ ቤተሰቦቻቸውንም ለመርዳት በህገ-ወጥ መንገድ ከሚሰደዱት መካከል የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ይገኙበታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:05
ኢትዮጵያ የወደብ ልማትና ቴክኖሎጂ ግንባታ ላይ በርትታ እየሰራች ያለችው የባህር በር ጥያቄዋ እውን እንደሚሆኑ ታምኖበት እንደሆነ ይገመታል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
5:52
በእገታና ዘረፋ እንዲሁም በህገወጥ ኬላዎች የሚፈተኑ ሀገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የሚገጥማቸውን ጥቃት በበቂ ሁኔታ ለከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:23
ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ባሉ የመኪና መሸጫዎች ከተወሰደው እርምጃ ለመሸሽ መኪናቸውን የሰወሩ የመኪና አስመጪዎችን ለማግኘት የመጋዘን ፍተሻ እንደሚጀምር የገቢዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
4:22
Next
12
9
2
12
20
7
11
132
57
26
11
9
12
4
5
7
20
46