Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በተጠናቀቀው 2018 ዓ.ም ከአራት መቶ በላይ የሠራተኛ ማህበራት እንዲደራጁ መደረጉን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማበራት ኮንፌዴሬሽን ኢሰማኮ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:28
የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ለመሆን ሥራ ይጀምራሉ ብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:20
ምክክሩ ብዙ ተስፋ የተደረገበት ብቻ ሳይሆን በጥርጣሬም የሚታይ ነበር፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:08
10
በመጪው የበጋ ወቅት በኢትዮጵያ ጠንካራ ኤል ኒኖ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሚትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ ተናግሯል፡፡ ይህም በተለያዩ ዘርፎች ተፅዕኖ ሊያመጣ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:44
ሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም AI በጤናው፣ በትምህርቱ እና በሌላውም ያልገባበት ዘርፍ የለውምም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:04
በምርጫ ዋዜማ ከሰማናቸውና ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል "ሴት አካል ጉዳተኞች በሀገሪቱ የፖለቲካ ውስጥ መራጭ ብቻ ሳይሆኑ ተመራጭም አንዲሁኑ ያስችላል ተብሎ የ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:25
በኢትዮጵያ በየቦታው ተጥለው የሚገኙ የፕላስቲክ ተረፈ ምርቶችን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውሉ ሀገር በቀል አምራቾች ቢኖሩም፣ ዘርፉ የሚገባውን ያህል ትኩረት ባለማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:58
በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ባለፉት አመታት የተፈናቀሉ ሰዎች ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ፤ መንግስታዊው ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንም በተደጋጋሚ ሲያሳ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
6:45
እድሳቱ ከምን ደረሰ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:30
19
አሽከርካሪዎች የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት መንግስትን ጨምሮ ሌሎችም የዘርፉ ተቋማት በጋራ መስራት አለባቸው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:53
ኢትዮጵያ በስነ ተዋልዶ ጤና እና በቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ላይ መሻሻሎች እያመጣች ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:19
የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ለመስራት ገንዘብ ከተበደሩ የኢትዮጵያ ከተሞች በአግባቡና በጊዜው እዳዋን የከፈለችው አዲስ አበባ ብቻ ነች ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:43
ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዲጂታል የብድር አገልግሎቷን እየበረታች መሆኗ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:23
አንዳንድ የመድሐኒት ዓይነቶች ከገበያ ላይ ሲጠፋ በተለይ በጤና ጣቢያ ደረጃ ታካሚዎች አስፈላጊውን መድሐኒት ለማግኘት ሲቸገሩ እንደነበር ከዚህ ቀደም በነበሩ የ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
7:04
ግጭቶች ከቀጠሉባቸው አካባቢዎች መካከል በሆነው አማራ ክልል በዘንድሮው የትምህርት ዘመን የተሻለ ቁጥር ያለው ተማሪ ተመዝግቧል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:46
የሁቲዎች የቀይ ባህር ዳርቻን መቆጣጠር በኢትዮጵያ ገበያ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ምንድነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:12
ኢትዮጵያ በሊድ ኬሚካል በሚፈጠሩ ተጓዳኝ ችግሮች ምክንያት በአመት ከ1 ነጥብ 2 እስከ 1 ነጥብ 6 ትሪሊን ብር ወይም ከ8 እስከ 10 ቢሊዮን ዶላር እንደምታወ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
4:28
በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ኤልኒኖ በኢትዮጵያ በአንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ አስከትሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1mo ago
5:55
27
በተገባደደው የ2018 ዓመት አበይት ከነበሩ ሀገራዊ ጉዳዮች አንዱ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ማካሄድ ነበር፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
7:57
በኢትዮጵያ ከሁለት አመት በፊት ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከተመረቁት ተማሪዎች ውስጥ ወደ 72 በመቶ የሚጠጉት በዓመት ውስጥ ሥራ እንዳላገኙ የትምህርት ሚኒስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2mo ago
6:06
Next
3
6
20
19
11
6
11
8
3
7
27
11
17
23
30
35
22