Search
በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
Tags:
#የአዋሽ_ወንዝ
#አፋር_ክልል
#ጎርፍ
#ShegerWerewoch
#Ethiopia
በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 27፣2015
በአፋር ክልል የሚገኙ ግድብና ወንዞች በቂ የዝናብ ውሀን ስለያዙ ከዚህ በኋላ ውሀ ከገባ በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል፡፡
አደጋውን ለመቀነስ ለምሰራው የመከላከል ስራም ሳይረፍድ አሁኑኑ አግዙኝ ሲል ክልሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳዳሩን ወክሎ ከምርጫ ቦርድ ጋር አብሮ የሚሰራውን አካል ለይቶ እንዲያሳውቅ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21h ago
2:03
8
በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ጫና ለመቀነስ ጤናማ ያልሆኑ የምግብ አጠቃቀሞችን ለመቆጣጠር የተዘጋጀው አዋጅ እንዲፀድቅ መገናኛ ብዙሃን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21h ago
4:23
5
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ ገዝ ከሆነ በኋላ ለትምህርት የሚያስከፍለው ክፍያ ከፍተኛ ነው በሚል ቅሬታ ሲቀርብበት ይሰማል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
34
ደንበኞች በባንክ ያለ ገንዘባችን በሳይበር መንታፊዎች ተመዘበረብን ሲሉ ተደጋግሞ ይሰማል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:35
23
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለ ውጪ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ የሚከለክለው መመሪያ በአስተዳደር መጓተት ምክንያት ሠራተኞች በወቅቱ ጥቅማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
3:32
17