Search
በኢትዮጵያ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ የመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገፆች እገዳ ከተጣለባቸው 6 ወራት ተሻግሯል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ የመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገፆች እገዳ ከተጣለባቸው 6 ወራት ተሻግሯል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
Tags:
#ፌስቡክ
#ማህበራዊ_ትስስር_ገፆች
#Vpn
#ዩቲዩብ
#ቴሌግራም
በኢትዮጵያ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ የመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገፆች እገዳ ከተጣለባቸው 6 ወራት ተሻግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 5፣2015
በኢትዮጵያ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ የመሳሰሉት ማህበራዊ ትስስር ገፆች እገዳ ከተጣለባቸው 6 ወራት ተሻግሯል፡፡
የመንግስት መስሪያ ቤትም ሆኑ ከፍተኛ ሀላፊዎች እንዲሁም ሌሎች የገፆቹ ተጠቃሚዎች አገልግሎት በVPN(ግላዊ አውታረ መረብ) ይጠቀማሉ፡፡
ይህ VPN ግን ከፍተኛ የደህንነት ችግር እንደሚያመጣ ይነገራል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ፌስቡክ #ቴሌግራም #ዩቲዩብ #ማህበራዊ_ትስስር_ገፆች #VPN
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ደንበኞች በባንክ ያለ ገንዘባችን በሳይበር መንታፊዎች ተመዘበረብን ሲሉ ተደጋግሞ ይሰማል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
4:35
11
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለ ውጪ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ የሚከለክለው መመሪያ በአስተዳደር መጓተት ምክንያት ሠራተኞች በወቅቱ ጥቅማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
3:32
7
ትምህርት ቤት መዋል የሚገባቸውን ህፃናት ጨምሮ በተለያየ የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች የጎዳናን ኑሮ እየገፉ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
5:38
4
ኢትዮጵያ ከዓመታዊ በጀቷ የሚበዛውን ለመደበኛ በጀት ሳይሆን ለካፒታል በጀት እንድታውል የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር በሰጠው የፖሊሲ ምክረ ሀሳብ አሳሰበ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:46
17
ከኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ስፊውን ወይም 60 በመቶው መሬት አርብቶ አደሮች የሚኖሩበት እንደሆነ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
6:02
11