Search
በታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ ግብር ከፋይዮች የተወሰነባቸውን ግብር ተገቢ እንዳልሆነ የሚያስረዳ አዲስ ማስረጃ እንዳያቀርቡ መከልከሉ ከፍተኛ ትችት ቀረበበት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ ግብር ከፋይዮች የተወሰነባቸውን ግብር ተገቢ እንዳልሆነ የሚያስረዳ አዲስ ማስረጃ እንዳያቀርቡ መከልከሉ ከፍተኛ ትችት ቀረበበት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ ግብር ከፋይዮች የተወሰነባቸውን ግብር ተገቢ እንዳልሆነ የሚያስረዳ አዲስ ማስረጃ እንዳያቀርቡ መከልከሉ ከፍተኛ ትችት ቀረበበት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 12/2018
በታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ግብር ከፋይዮች አንዴ የተወሰነባቸውን ግብር መጠን ተገቢ እንዳልሆነ የሚያስረዳ አዲስ ማስረጃ እንዳያቀርቡ መከልከሉ ከፍተኛ ትችት ከባለሞያዎች ቀረበበት።
የገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ አዲስ ማስረጃ ማቅረብ ሙሉ በሙሉ አልተከለከልም፣ የሚፈቀድብት ሁኔታ አለ ብሏል፡፡
ረቂቁ በአንድ ግብር ዘመን ከሁለት ጊዜ በላይ ቅጣት የተጣለበት የግብር ከፋይ ድርጅት ስራ አስኪያጅ፣ የፋይናንስ ሀላፊ ጨምሮ ሌሎች ተሳታፊዎችን በወንጀል ህግ እንዲጠየቁ የሚያደርግ ነው።
በረቂቅ አዋጁ ላይ ትችቱ የቀረበው የገንዘብ ሚኒስቴር ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በዋና መስሪያ ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ባካሄደው የባለድርሻ አካላት ወይይት ላይ ነው።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4m ago
4:42
0
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
3:38
0
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
5:37
2
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:17
5