Search
በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
Tags:
#ባሮ_ወንዝ
#ጋምቤላ_ከተማ
#ጎርፍ
በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 9፣2016
በጋምቤላ ክልል የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በ4 ቀበሌዎች በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ፡፡
ለባሮ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሆነው በአካባቢው የሚጥለው ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል የጠቀሰው ክልሉ ህዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ደንበኞች በባንክ ያለ ገንዘባችን በሳይበር መንታፊዎች ተመዘበረብን ሲሉ ተደጋግሞ ይሰማል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
16m ago
4:35
2
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለ ውጪ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ የሚከለክለው መመሪያ በአስተዳደር መጓተት ምክንያት ሠራተኞች በወቅቱ ጥቅማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
21m ago
3:32
2
ትምህርት ቤት መዋል የሚገባቸውን ህፃናት ጨምሮ በተለያየ የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች የጎዳናን ኑሮ እየገፉ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
26m ago
5:38
1
ኢትዮጵያ ከዓመታዊ በጀቷ የሚበዛውን ለመደበኛ በጀት ሳይሆን ለካፒታል በጀት እንድታውል የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር በሰጠው የፖሊሲ ምክረ ሀሳብ አሳሰበ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:46
17
ከኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ስፊውን ወይም 60 በመቶው መሬት አርብቶ አደሮች የሚኖሩበት እንደሆነ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
6:02
11