Search
በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ጥሰት በ69.8 በመቶ ቀንሷል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ጥሰት በ69.8 በመቶ ቀንሷል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ጥሰት በ69.8 በመቶ ቀንሷል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 20 2017
በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ጥሰት በ69.8 በመቶ ቀንሷል ተባለ።
በሌላ በኩል የደንብ ጥሰቶችን ፈፅመው ከተገኙት ውስጥ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ።
በአዲስ አበባ የደንብ ጥሰት ከፈፀሙ ሰዎች በተያዘው በጀት ዓመት 11 ወራት የተሰበሰበው ቅጣት ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ሲሆን ከግለሰቦች እና ከተቋማት የተሰበሰበ ነው ተብሏል፡፡
ይህንን የሰማነው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የበጀት ዓመቱን እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና ውይይት ባካሄደበት ወቅት ነው።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3