Search
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 11 2017
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ።
እነዚህ ድርጅቶች የፋይናንስ ጤንነትቸው ተመርምሮ ጤነኛ መሆናቸው ታውቋል።
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር ተሰባስበው የነበሩት እነዚህ ድርጅቶች ከፊሉ ከዓመታት በፊት የፋይናንስ ደህንነት ችግር ያለባቸው ተብለው የሚጠቀሱም ነበሩ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እንደተናገረው እነዚህ ተቋማት በዘንድሮው በጀት ዓመት 19 ቢሊዮን ብር ግብር ከፍለዋል።
በዚህ ጥላ ስር ያሉት ተቋማት ከሞላ ጎደል ሁሉም በኢኮኖሚው የሚያዋጡት ጉልበት ከፍተኛ እንደሆነ ዋና ስራ አስፈፃሚው ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ነግረውናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3