Search
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክንያታዊ ያልሆነ የመብራት መጥፋትን አልታገስም አለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክንያታዊ ያልሆነ የመብራት መጥፋትን አልታገስም አለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክንያታዊ ያልሆነ የመብራት መጥፋትን አልታገስም አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 12 2017
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክንያታዊ ያልሆነ የመብራት መጥፋትን አልታገስም አለ፡፡
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጭ መ/ቤቱ ተቆጣጣሪ የሆነው ይኸው ድርጅት የተዘረጋ መስመር ባለመጠገን እና በተለይ በአዲስ አበባ በዛፍ ምክንያት የሚቋረጠው መብራት 47 በመቶ የሚሸፍን ነው ብሏል፡፡
ይህንንም ችግር ለመፍታት ክረምት ከመግባቱ በፊት ለማስተካከል ወደ ስራ ገብቻለሁ ብሏል፡፡
የኢትዮዽያ ኢንቨሰትመንት ሆልዲንግስ በአገልግሎቱ ላይ ከፍተኛ መቆራረጥ እንዳይኖርና አገልግሎት ሰጭውም ያለምክንያት ደንበኞቹን ቅር እንዳያሰኝ የቁጥጥር ስራዬን አበርትቻለሁ ብሏል፡፡
ወሬውን የኢትዮዽያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ(ዶር) ለሸገር ነግረዋል።
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጭ መ/ቤቱ ተቆጣጣሪ የሆነው ይኸው ድርጅት ስለ መብራት መጥፋት ምክንያታዊ ያልሆነ ሰበብ አልፈልግም ብሏል።
በሰበብ አስባቡ መብራት በመቆራረጥ ደንበኞቹ ቅር እንዳይሰኙም ለኢትየኦዽያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት እቅድ ተነድፎለታል ተብሏል።
ይህንን ጥራት ያለው አገልግሎትም እንዲሰጥ መንገዱን የአኢትዮዽያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ያሳየዋል መባሉን ሰምተናል።
ተህቦ ንጉሴ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3