Search
የአፍሪካ እና የአውሮፓ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመገኘት የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች ብራስል መግባታቸው ተሰማ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የአፍሪካ እና የአውሮፓ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመገኘት የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች ብራስል መግባታቸው ተሰማ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአፍሪካ እና የአውሮፓ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመገኘት የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች ብራስል መግባታቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 13 2017
በብራስልስ ቤልጂየም በሚጀመረው እና ለሁለት ቀናት በሚዘልቀው 3ተኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመገኘት የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች ብራስል መግባታቸው ተሰማ፡፡
በጉባኤው ላይ ለመገኘት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት #IGAD ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ ትላንትና ብራስልስ መድረሳቸውን የኢጋድ ፅ/ቤት ተናግሯል፡፡
በአፍሪካ እና በአውሮፓ ህብረት መሀከል ልዩ ልዩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ከተጀመረ 25 ዓመታትን ማስቆጠሩ የተነገረ ሲሆን በተለይም በንግድ ፣ በልማት እርዳታ፣ በቀጥታ የውጪ ኢንቨስትመንት ቀዳሚ መሆኑ ይነገራል፡፡
በአጠቃላይ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የሚደረገው ሶስተኛው የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ለመገኘት ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሀገራቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡
በ2022 እ.ኤ.አ የአውሮፓ ሀገራት የቀጥታ የውጪ ኢንቨስትመንት #FDI በሚመለከት ከ309 ቢሊዮን ዩሮ በላይ በአፍሪካ መዘዋወሩ ይነገራል፡፡
ከአጠቃላይ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ከሚደረገው የአውሮፓ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎንም ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጋር የሚገኙ ሌሎች ትብብሮችም በስብሰባው ላይ ይነሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አጀንዳው ይናገራል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3