Search
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 12 2017
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ፡፡
መረጃውን ያወጣው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ጠባይ ትንበያ ትግበራ ማዕከል ከፍተኛ የተባለው ዝናብ የመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ ሊያስከትል ስለሚችል ሃገራት የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እንዲከወኑ አሳስቧል፡፡
ማዕከሉ ይህን ያለው 70ኛውን የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተና እና ትንበያ ፎረም በአካሄደበት ወቅት ነው።
በፎረሙም የዘንድሮው የክረምት ወቅት በተለይ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜናዊ ምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል በአብዛኛው የዝናብ መጠን ከመደበኛው በላይ መሆኑን ትንበያው ያመላክታል ተብሏል።
በመጪው የክረምት ወራት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ከአሉታዊ ውጤቱ በስተጀርባ አውንታዊ ሚናም ሊኖረው እንደሚችልም ተጠቅሷል።
ለአብነትም ህዳሴ ግድብን ጨምሮ ሌሎች ግድቦችም በተሎ እንዲሞሉ ያስችላል ተብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3