Search
በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሃይቅ መሙላት ምክንያት የመዋጥ አደጋ ላይ ያለችው የኦሞራቴ ከተማ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሃይቅ መሙላት ምክንያት የመዋጥ አደጋ ላይ ያለችው የኦሞራቴ ከተማ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሃይቅ መሙላት ምክንያት የመዋጥ አደጋ ላይ ያለችው የኦሞራቴ ከተማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 19 2017
በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሃይቅ መሙላት ምክንያት የመዋጥ አደጋ ላይ ያለችው የኦሞራቴ ከተማ ታሪክ ልትሆን ተቃርባለች ተባለ፡፡
የደቡብ ኦሞ ዞን ዋና ከተማ የሆነች የኦሞራቴ ከተማ ከዓመት ዓመት በቱርካና ሃይቅ እና በኦሞ ወንዝ መሙላት ምክንያት የመዋጥ ስጋት እንዳለባት ሲነገር ቆይቷል፡፡
ከተማዋን የተጠጋት ውሃ ዘልቆ እንዳይገባ ጊዜያዊ መከላከያ ግድብ ቢሰራም ውሃው በከፍተኛ መጠን እየመጣ በመሆቡ ግድቡን ጥሶ ከተማዋን እንዳያጥለቀልቃት ስጋት ውስጥ ነን ያሉን የዞኑ አደጋ ስጋት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ኞክ ኛንጋ ሞሮኜ ናቸው፡፡
በ2017 ዓ/ም መጀመሪያ የመስከረም ወር አካባቢ በአቅራቢያ ያሉ የደቡብ ኦሞ ወረዳዎችን ውጦ በማስቀረት ወደ ዋና ከተማዋ ኦሞራቴ ለመድረስ የ1.5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የነበረው የቱርካና ሃይቅ ሙላት አሁን በጥቂት መቶ ሜትሮች ላይ ነው ያለው ተብሏል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2