Search
ኦፌኮ በ2018 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ አስቻይ ሁኔታ ከሌለ ላይሳተፍ እንደሚችሉ ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኦፌኮ በ2018 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ አስቻይ ሁኔታ ከሌለ ላይሳተፍ እንደሚችሉ ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኦፌኮ በ2018 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ አስቻይ ሁኔታ ከሌለ ላይሳተፍ እንደሚችሉ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 16 2017
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፓርቲ ( #ኦፌኮ) በ2018 ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ አስቻይ ሁኔታ ከሌለ ላይሳተፍ እንደሚችሉ ተናገረ፡፡
ፓርቲው ይህን ካደረገ ለሁለት ተከታታይ ምርጫ ራሱን ያገልላል ማለት ነው፡፡
የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ከወራት በኋላ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ ላይ ለመሳታፍ ተንቀሳቅሶ የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ እና በነጻነት ለመምረጥ አስቻይ ሁኔታ ያስፈልጋል ሲሉ አስረድተዋል፡፡
ፓርቲው ከ4 ዓመት በፊት ተደርጎ በነበረው ሀገራዊ ምርጫም አልተሳተፈም፡፡
በቀጣይ በሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የማይሳተፍ ከሆነ ደግሞ በምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ መሰረት ህጋዊ እውቅናው ይሰረዛል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2