Search
Child Marriage by Amharic | Mixes.VuiZ.Net
Child Marriage
By
Amharic
Tags:
#SBS Radio Amharic
#Federation Square
#Culture and Language
Child Marriage
Amharic
0:00
0:00
Description
በኢትዮጵያ በአሁን ሰአት ከአምስት ሴቶች መካከል ሁለቱ ገና አስራ ስምንት አመት ሳይሞላቸው የተዳሩ ናቸው። ይሁንና ለአቅመ ሄዋን ያልደረሱ ታዳጊ ህጻናትን መዳር ባለፈው አስር አመት ከስልሳ ወደ አርባ በመቶ መቀነሱን የተባበሩት መንግሰታት የህጻናት መርጃ ድርጀት አስታወቋል።
Direct Download